Thursday, April 27, 2017

በሓልሓልና በሰምሓር ደረት ላይ

እነሆ! ለመጀመሪያ ጊዜ በኤርትራ ጉዳይ ላይ ዳጎስ ያለ መጽሃፍ ጻፍኩ። 21 ወራት ፈጀብኝ። "የኑረነቢ ማህደር"ን ለመጻፍ በቀይ ባህር ላይ መዋኘት፣ በሓልሓልና በሰምሓር ደረት ላይ በግመል መጋለብ ይገባ ነበር። ከዚያም ባሻገር የኤርትራን ተራሮች መውጣትና መውረድ ባይቻልም እንኳ ግርጌው ላይ ተንጎራድጃለሁ። እና በመጨረሻ 400 ገፆች ያሉት መጽሃፍ ተጽፎ አለቀ። ይዘቱ በጥቅሉ ታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ጦርነት እና ስለላ ነው። ግንቦት ማብቂያ እና ሰኔ መጀመሪያ እንገናኝ። መልካም ንባብ!!

4 comments:

Unknown said...

How can we get the book?

Unknown said...

How can we get the book?

Anonymous said...

Gobez
I was waiting for long to hear some history from colonel.

Anonymous said...

is the book in Amharic or Tigrigna?